Tuesday, May 18, 2010

የዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ውዝግብ በቻናል 4 FoX ቴሌቪዥን በአየር ላይ ዋለ



በዚህ ባለንበት በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በዲሞክራሲያዊት ሀገር በአሜሪካ ይህ መደረጉ የሚያስገርም ነው !

1 comment:

  1. ከሐሰ ተኞች ነቤያት ተጠበቁ በሰው ደም ከሰከሩ ቤተክርስቲያንን በጫማ ከሚጠቀጥቁ ካህናትንና ምዕመናን ከሚያሳድዱ በከንቱ የሰውን ስም ከሚያጠፉ ጳጳስ አያስፈልግም ሲኖዶስን አንቀበልም ገለልተኛ ነን ከሚሉ አሳፋሪ ከሆኑ ከነፍሰ ገዳዮች
    ከኢሃፓ ከኢድዩ ከቀይ ከጥቁር ቨብር የኢትዮጵያውያንን ንጹሕ ደም ካፈሰሱ ክርስቲያን መስለው መልካቸውን ቀይረው በቤተክርስቲያን ውስጥ ከተደበቁ እስላማውያን እመቤት ዮሴፍና አበራ ፊጣ ጵሮቴስታንት ዶክትር ግረማ ተብየው ሰሎሜ አበበ ጤፎ ወዘተ ከመሳሰሉት ፀረ ቤተክርስቲያን ያንን የመሰለ ደብር የፕሮቴስታትና የካቶሊክ የተሐዲሶ መነሃረያ አደረጉት በዚህ ቤተክርስቲያን ይህ ሁሉ ጉድ ሲፈ’ፀም ቁመው ከሚያዩ ሁሉ ቀሳውስት ነን ዲያቆናት ነን ከሚሉ ሆዳሞች ዘመን ከወለዳቸው መናፍቃን ህመምተኞች ጠበቁ

    ReplyDelete

አስተያየት