Monday, March 19, 2012

የጻድቅ ሰው ሞቱ በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው !

ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ሺኖዳ  እድሜዎን ሙሉ ትናፍቁት ወደ ነበረው ፈጣሪዎ በአፀደ ነፍስ በመሄዶ እጅግ ደስ ቢለንም በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ የተባረክ አባት በሥጋ ሞት ምክንያት ማጣታችን ግን እጅግ አሳዝኖናል። ለእኛም ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች እንደርሶ ያለ አዛኝና መንፈሳዊ አባት እግዚአብሔር ይስጠን ። አሜን።