የዳላሱ ዲያቆን አንዱዓለም የሚናገረውንና የሚያደርገውን እየሳተ ነው !
ዲያቆን አንዱዓለም የተሐድሶ መናፍቃን ዋና ሽፋንና ጠበቃ እየሆነ የመጣበት ምክንያት ምንድነው ?
ካስተማረውና መንበሩ ኢትዮጵያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ይልቅ ስደተኛ ነኝ ከሚለው የአሜሪካው ሲኖዶስ ጉያ ሥር ተወሽቆ መቆየትን ለምን መረጠ ?
የኢትዮጵያውንና የአሜሪካንን ሲኖዶስ ለማስታረቅ አንድ ወቅት ተነሳስቶ በአበረው ኮሚቴ ውስጥ የመግባቱ ምስጢርስ ምንድን ነበር ?
ገለልተኛ ነው ተብሎ በአፍ እየተጠራ ባላው የዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የመቀጠሩስ ተልእኮ ምንድነው ?
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አሣማ መብላት ነውር የለውም እያሉ ማስተማርን ዲያቆን አንዱዓለም ከየት ተማሩት ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ወይስ ከአሜሪካው ሊቃውንት ከእነ አባ ወልደ ትንሣኤ ?
የያሬዳዊውን ዜማ አሰናብተው የፕሮቴስታንትን ቅኝት በፒያኖ ከሚያቀነቅኑ የሎስ አንጀለስ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን መዘምራን መካከል አንዷን ማጨቱ የሚነገርለት ይህ ሰው በዚያው ሊቀጠር የተጀመረለት ፕሮሰስ ለምን ተቋረጠ የቀድሞው ፓስትር የአሁኑ ቄስ መላኩስ በዚህ ረገድ እንዳይቀጠር የተጫወተው ሚናስ ምን ነበር ?
ካላይ በጥያቄ መልክ ለቀረቡት ነጥቦች በቅርብ ዝርዝር ማብራሪያዎች የሚሠጥባቸው ሲሆን በአገር ውስጥ በጠቀናጀ መልኩ የተጀመረው የተሐድሶ መናፍቃንና አቋም የለሽ ሰባኪያንና መዘምራንን ከቤተክርስቲያኒቱ መድረክ የማጥራት ተግባር በመላው ዓለም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተስፋ እናደርጋለን ፡፡
ከሃይማኖቱ መጠበቅ ይልቅ ውዳሴ ከንቱንና ገንዘብ ማግበስበስን ሥራዬ ብሎ የተያያዘው ዲያቆን አንዱዓለም የነበረውን የማስመሰል ትህትና ሸጦ በምትኩ ትዕቢትን እንደሸመተበት የሚያውቁት ሁሉ ይናገራሉ፡፡
ከሁሉ በላይ ግን ዲያቆን አንዱዓለምና መምህር ልዑለ ቃልን የምታውቁ የቤተክርስቲያኒቱ እውነተኛ ልጆች ሁሉ ይህ ሰው የሰጠውን ይህን ዓይን ያወጣ የሐሰት ምስክርነት በትዝብትና በማስተዋል እንድታደምጡት እየጋበዝን ዲያቆን አንዱዓለም ምን እየሠራ እንዳለና ቀስ እያለ ወዴት እየሄደ እንዳለ እንድታስተውሉ በአንክሮ እናሳስባለን፡፡
እኛ እሱን /አንዷለምን/እንመን ወይስ መላው የሲኖዶስ አባላት ሊቀ ጳጳሳትን። ጳጳሳት ተሰብስበው የፈረሙበት ደብዳቤ ልዑለ ቃል ምንፍቅና ሲያስተምር ተይዞ ቀርቦ እንደተጠየቀ ያስረዳል። አንዷለምም ይሄንን እውነት ልቡ እያወቀ ለምን መሸምጠጥ ፈለገ? ልዑለ ቃል ቅዳሜ የሚካኤል ንግስ ላይ ስለ መላእክት ሲያስተምር በምን ምክንያት ያንን ሁሉ ሰአት ለማስተማር ሲውስድ አንድ አረፍተ ነገር እንኩዋን ስለመላእክት አማላጅነት መናገር አቃተው? ስግደት እንደሚገባቸው መናገር ለምን አልቻለም? በ 1990 ዓ/ም በጳጳሳት ፊት ያቀረበው ክህደቱ ጠንቶበት አይመስላችሁም። የመላእክትን ታሪክማ ጥቅስ ሰብስቦ ለመናገርማ ጴንጤም ይችላል እኮ ክብራቸውን አይናገሩም እንጂ። ኦርቶዶክሳዊ መምህር የሚለየው እግዚአብሔር የሰጣቸውን ክብራቸውን ሲመሰክር ሌሎችንም ማስተማር ሲችል ነው። ይገርማችሁዋል የዛን እለት የመላእክት አማላጅነት የሚል ቃል የተነገረው መጨረሻ ላይ ታቦት ሊመለስ ሲል አባ ምህረት ቡራኬ ሲሰጡ ብቻ ነበረ። አድርባዩ አንዱአለም ከልዑለቃል ጋር በክህደት ተይዘው የነበሩት ለእነ ዲ.ግርማም ባሁኑ ሰአት ለይቶለት የጴንጤ ቸርች ቢከፍትም አይ አንዳንዶች ስም እያጠፉበት ነው ትለን ይሆን? ምእመናን ተሀድሶ በእርግጥ አለ ልዮ ተልእኮውንም ለመተግበር ከምን ጊዜውም በላይ በሀይል እየተነቃነቀ ነው እዚህ ዳላስ ደግሞ አንዷለም ዋናው መሳሪያ ሆኖ እየሰራ ነውና ሁላችሁም የቤትክርስቲያን ልጆች በህብረት ተነሱ ስለተሀድሶ አገር ቤት እየደወላችሁ ቤተሰቦቻችሁን ጠይቁ ቤተክርስቲያናችንን እንዳንቀማ በጋራ እንጠብቅ አደራ።
ReplyDeleteነዋሪነቴ ዳላስ አጥቢያዬ ደግሞ ቅዱስ ሚኬል ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ዲያቆን አንዱአለም ጥሩ ያስተምራል ፤ ጥሩ እንግሊዘኛ ይናገራል፡፡ ግን ከቦረዱ ጋር በመሆን አብረውት የሚያገለግሉትን አባት (አባ ምሕረት ዘውዴ) ላይ የሚሠራውን ተንኮልና ክፋት በማየቴ ልቤ በፍጹም አልቀበልህ ብሎታል፡፡በሃይማኖት ጠንካራ ሰው ነው ሲባልም ሰምቼ ነበር፡፡ ነገር ግን ሃማኖታችንን ከሚያፈርሱና ቤተ ክርስቲያንና ሃማኖቷ መታደስ አለባት ከሚሉ መናፍቃን ጋር ጓደኛ መሆኑን ስሰማ ለዘመናት ከእንዲህ አይነት መምህራን ጸድቶ የነበረውን ቦታ በማስደፈሩና ይህን በቪዲዮ የተናገረውን ነገር በማየትና በመስማቴ እጅግ በጣም አዝኛለሁ ፡፡ ዐይኑንም ለማየት አስጠልቶኛል፡፡ ስለዚህ ይሄ ሰው የመጣበት ሌላ ተልዕኮ እንዳለም በሚገባ አረጋግጫለሁና በዳላስ የምንገኝ እውነተኛ ነን የምንል ክርስቲያኖች ሁሉ ተሰባስበን ሃይማኖታችንን ከእንደነዚህ ዓይነት ደላሎችና ተኩላዎች ለመጠበቅ ምን ማድረግ እንደሚገባን መነጋገር መጀመር ያለብን ይመስለኛል፡፡
ReplyDeleteዲያቆን አንዱዓለምን ገና ያወቃችሁት አይመስለኝም ፡፡ ገንዘብ ለማግኛት ሲል የኢትዮጵያን ቤተክርስቲያን ለገንዘብ ለጥቅም ሲል የሸጠ ነው፡፡ ገና አላገባም እንጂ የሚገዛው ካገኝ ወደፊት ሚስቱንም ይሸጣል፡፡ ከልጅነቱ ጀምሮ የነጋዴ ጓደኛ መሆን ይመኝ ነበር፡፡ ገና ተማሪም ሆኖ 5ቱ ዓዕማድ ምሥጢራትን በሽት እያባዛ ግዙኝ እያለ በእርሷ ንግድ ሲለማመድ ነበር፡፡ እንዴት እስካሁን ነጋዴ እንዳልሆነ አላውቅም፡፡ አሁንም ገንዘብ ካለው ደህና ነጋዴ ጋር ጓደኛ ለመሆን የማያረገው ጥረት የለም ፡፡ሊጠቀምበት የሚፈልገውን ሰው በውዳሴ ከንቱ እየፎገረና ሰማይ እያደረሰ በመከብ መያዝ ባሕርዪው ነው፡፡ነገር ማርዘምና ሰው ማሰልቸት እንዲሁም ድምጽ ማጉያ ከያዘ አለመልቀቅ ዋናኛ ባሕርያቱ ናቸው፡፡ ዐመሉ ነጭናጫና እንደ ውሻ ነው፡፡ በንጽጽር አንዱአለም ማለት ሌለኛው የሀገር ፍቅር ሬዲዮ አዘጋጅ ንጉሤ ወልደ ማርያም ማለት ነው፡፡ ለእነ ልዑለ ቃል ጠባቃ የሆነበት ዋና ምክንያቱ የዳላስ ቅዱስ ሚካኤልን ለስደተኛ ነኝ ባዩ ሲኖዶስ ለማስረከብና እነ ልዑለ ቃል በቀደዱት እነ አባ መልከጼዴቅ ነገ መጥተው ቤተክርስቲያኒቱን እንዲረከቡ ለማድረግ ነው፡፡ ለማንኛውም ምስጢሩን ያላወቃችሁ የቤተክርስቲያኑ ምእመናን እግዜር ይሁናችሁ፡፡
ReplyDeleteLemogn Sewu Washa Atasayew Bete Newu Bilo Yadiribetal
ReplyDeleteIs he Andualem Dagmawi?
ReplyDeleteየተማረ መሆን መቼ ችግር ሆነ ችግሩ ያልተማሩትን ማስተማር ሆነና ነው እንጂ አርዮስን መጥቀስ ሊበዛባችሁ ይችላል ግን በቅርቡ እነ አባ ብእሴ እኮ ያብነቱን ትምህርት የተማሩ ነበሩ/ በ1990 ዓ/ም አካባቢ ክደው ጴንጤ ሆነው ከወጡት 5 መነኮሳት አንዱ/ ቁም ነገሩ በተማሩት ጸንቶ መገኘት ላይ ነው። ሉለቃል ተመልሶዋል አንድ ነገር ነው አገር ያወቀውን ጸሀይ የሞቀውን ነገር መሸምጠጥ ግን አሳዛኝ ነው። የገርጂ ህዝብ ዛሬም አለ የሲኖዶሱ ውሳኔ ላይ የፈረሙት አባቶችም በዚሁ ዘመን ያሉ ናቸው። አይ አንዷለም ዝም ብሎ ታሪክን ማበላሸት ያሳዝናል በጣም። ያው እንግዲህ ጊዜው ያንተ ነው ሜዳውም ፈረሱም ያው ድጋሚ አምጣውና የምንፍቅና ዘራችሁን ዝሩ። ግን ቀን ያልፋልና ከህዝብ ጋር መሆን ይሻላል። እግዜር ቦርዱን ይይለትና ከተማችን የወንጌል የተዋህዶ ከተማ እንዳልነበረች የምንፍቅና አድርጋት። አንዷለም ሚካኤል ተቀጥረህ የጀመርክ እለት ስትተዋወቅ እኔ የማንም ወገን አይደለሁም የቤተክርስቲያን ልጀ ነኝ ትል አልነበረ አሁን ምን ተገኝቶ ነው ቃልህን አጥፈህ ላሜሪካው ሲኖዶስ ቄጠማ የምትጎዘጉዘው ነው መምህራን ጠፉ ለነገሩ ታዋቂ ሳይሆን አዋቂ መምህራን እንድሚያስፈልጉ ነግረከናል ግን ታዲያ አንተ ታዋቂ ብቻ ብለህ በመንበሩ ፊት የሸረደድካቸው መምህሮቻችን እዛው አውደ ምህረት ላይ የብዙዎቻችንን ልብ ጥማት አርክተዋል የቃሉን ረሀብ አስታግሰዋል አንተ ወላዋዩን ሰምተን ቤተክርስቲያን ወልዳ አሳድጋ ህዝቡን አገልግሉ ብላ የላከቻቸውን ትጉሀን ቅንኡዋን መምህራኖቻችንን በጥርጣሬ አይን አናይም ላንተ ለወላዋዩ እራስህን ለላኡለቃል፣ ላሜሪካ ሲኖዶስና፣ ላጫፋሪዎቻቸው ለመሸጥ የምትከፍለው ዋጋህ እኛ መሆናችን ብቻ ያሳዝናል እንጂ ለጊዜው ጊዜስ ማልፉ እይቀርም። ለማንኛውም የሚመጣውን እንቀበላለን እንጂ ተዋህዶን ተሀድሶ አናስደርግም። ሀገር ቤት በየ አጥቢያው የሚቀጣጠለው የተዋህዶ ልጆች አንድነት እዚህም ጸንቶ ቤትክርስቲያናችንን እንጠብቃለን።
ReplyDeletehay wow very dengeres ato andualem u better leve dallas micheal alone
ReplyDeleteይህ ሁሉ የቅናት ይመስለኛል ለምን የእግዚአብሔር ስም ተጠራ ለምን ወንጌል በአለም ተስፋፋ ነው። በእውነት ከሆነ ወንጌል የተስፋፋው በእነ አባ ወልደተንሣኤ ፣ አባ ገብረ ሥላሴ ፣ መምህር ልውለቃል አካሉ ፣ መምህር መላኩ ባወቀ ፣መምህር አንዱዓለም ዳግማዊ ፣ መምህር መብራቱ ኪሮስ ፣ መምህር እንዳልካቸው ዳኘ እና በውጩ ሲኖዶስ ስር ባሉ መምህራን ነው። የሚገርመው ነገር እነ ደቂቀ እስጢፋኖስ እንደ ተደረጉት ለማርግ ነው ይህ ሁሉ የሚባለው ግን ያለንበት ዘመን እንደ ዘርአ ያዕቆብ ዘመን አይደለም። እናንተን ብሎ የቤተክርስትያን አሳቢ መጀመሪያ እግዚአብሔ እንዳስተማረው ፍቅርን ተማሩ። እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ።
ReplyDeleteዲ/ን ወንደወሰን
I am embarssed to be an ethiopian orthodox christian because of people that do nothing but talk shit about others like stupid mahebre erkusan! get a life! know jesus, love jesus and be like jesus! i dont know why most ethiopians chose to have narrow mind? no wonder why we are poorest country in world. We dont work but we talk shit about people that work (like aba wolde T, MMr Andualem and others.
ReplyDeletei dont know much abt my church but if all the people are haters like this, definately "metades" yasfelegatal! cuz the members are also called the church and sick the members are sick we need edesat thru christ!
ReplyDeleteእባካችሁ ስለ እግዚአብሔር በላችሁ ይህን ብሎግ እግዚአብሔርን ስበኩበት ስም ማጥፋት ማንንም አይጠቅምም። ያጠፋም ካለ ጸልዩለት ወንድሞቻችንን አንማ። “ወንድሞች ሆይ እርስ በርሳችሁ አትተማሙ። ወንድሙን የሚያማ በወድሙም የሚፈርድ ሕግን ያማል በሕግም ይፈርዳል በሕግም በትፈርድ ፈራጅ ነህ እንጂ ሕግን አድራጊ አይደለህም።” (ያዕ. 4፡11) እና ወንድሞች ሆይ ሐዋርያው እንደ ተናገረው በማንም ላይ አንፍረድ ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው። አምላካችን እግዚአብሔር ልቦናውን ይስጠን ቃየንዊ ቅናትነ ከኛ ያርቅልን አሜን። ዲ/ን ወንድወሰን
ReplyDeleteI was member of mahibre kidusan and still I participate and encourage mahibre kidusan. But nowadays mahibrekidusan is becoming different from what I was thinking of what Mahibre kidusan is.
ReplyDeleteMy brothers are blaming every body, hating any one, writing non constructive things all. Just talk about people about person. Long time ago they were against the now very known preacher of Tewahedo, Zebene. Later with many others. I actually like the mahibre since it has tough me the word God.
Please don't be narrow minded and be full of accusations. Let us be with God instead of the Mahibre. For me though i was in and with mahibre I don't biase toward Mk instead of others.
I see Dejene, zebene, aba wolde tensae in one eye. They are all church servants. Why should i give to the words of Dejenie because he is MK? NOP.
sew lay sataku yemeteferdu! halyalu Egzihabehare bemechereshaw ken esu yeferedebachu! yefaredachu! yasaferachu!
ReplyDeletewe only have brief time on this earth and we will all face him the ALL-KNOWING.
ጠጋ ብሎ ትምህሩትንም አገልግሎትንም በተቻለ መጠን ጊዜ ሰጥቶ የሚከታተል ሰው የቤተክርስቲያን ችግሯ ይገባዋል አለበለዚያ ግን በስታርባክስ እና በዚህ መከረኛ ስልክ መንጫጫት ብቻ ነው። የቤተክርስቲያን ችግር ሊገባው የሚፈልግ ሰው ወደ ቤተክርስቲያን መንፈስ ይግባ መጀመሪያ። በመጀመሪያ እራስን መቆጣጠር ቱግ ቱግን ምን አመጣው የቤተክርስቲያንዋን ትምሀርት እናውቀዋለን መጀመሪያ? ዝም ብሎ ማጨፈር ምንድን ነው ? ዝም ብሎ መንታ ላይ ቆሞ መንጫጫት ዝም ብሎ ለጮኸ ሁሉ ማጨብጨብ። መጀመሪያ ሀይማኖትን በተለየ ልብ መረዳት ማወቅ ስለ ቅዱስ እግዚአብሔር በቅዱስ መንፈስ እርዳታ የምንኖረው ህይወት ስለሆነ ሰከን ብሎ ሀይማኖትን መረዳት ከዛም ቤተክርስቲያንዋን ማወቅ እንዴት 2000 ዘመን ሁሉ እነዛን ሁሉ በርካታ ፈተናዎቻ አልፋ/45 አመት የዮዲት ጉዲትን ጭፍጨፋ፣ 15 አመት የግራኝ መሃመድን ጭፍጨፋ፣ በተለያዩ ጊዜዎች የተደረጉ የካቶሊኮችን የጥፋት እርምጃዎች፣ እስካሁን ድረስ አላባራ ያለ ለዘመናት የዘለቀ የፕሮቴስታንቶች ቤተክርስቲያንን የማጥፋት እንቅስቃሴ/አልፋ እንዴት እስካሁን ቆየች ብሎ ማስተዋል መረዳት ይገባል። በዮዲት ጉዲት ጊዜ የፈሰሰው ያባቶቻችን ደም፣ በግራኝ ጊዜ የፈሰሰው ያባቶቻችን ደም፣ በአፄ ሱስንዮስ ጊዜ የፈሰሰው ያባቶቻችን ደም፣ አሁንም ፕሮቴስታንቶች ለከፈቱት መጠነ ሰፊ ዘመቻ የሚከፈለው የተዋህዶ ልጆች መስዋእትነት ቤተክርስቲያንዋን እንዳለች እንደተቀበልናት ለሚመጣው ትውልድ ለማቀበል ነው። የዚህን ዘመን ልዩና የከፋ የሚያደርገው መናፍቃኑ በሀሳብ እኛን ስለያዩን ብቻ ነው። ነገር ግን ምንም ይሁን ምን እምነታችን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖራለች። ስላሴ አንድም ሶስትም ናቸው፣ መድሀኒታችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ወልድ የእግዚአብሔር አብ የባህርይ አባቱ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የባህርይ ህይወቱ ቃላቸው ነውና በህልውና፣ በስልጣን፣ በመለኮት፣ በአገዛዝ.... አንድ የሆነ ደሙን አፍስሶ ስጋውን ቆርሶ አለምን የቀደሰ እርሱ የባህርይ አምላክ ነው በማለት፣ የድንግል ማርያምን፣ የቅዱሳን መላእክትን፣ የፃድቃን የሰማእታትን ክብርና አማላጅነት እየመሰከረች ለዘለአለም ትኖራለች። እርሶ እንዴት ኖት አለማዊነቶ በዛ ያለ ከሆነ፣ ፖለቲከኛነቶ በዛ ያለ ከሆነ፣ ዘረኝነቶ በዛ ያለ ከሆነ ...ሌላም ሌላም የቤተክርስቲያንን ነገር ሙሉውን መረዳት ይቸግሮታል እና ቆም ብለው እራሶን መርምሩ። ለምሳሌ በአለም ሙያ በህክምና ስፔሽያላይዝ ያላደረገ ስለ በሽታ ማማከር እንደማይችለው ማለት ነው። የቤተክርስቲያንን ትምህርት መማር፣ ጸሎተኛ መሆን፣ መመጽወት፣ አስራት በኩራትን ማውጣት፣ ብቻ ህይወትን የበለጠ ለቤተክርስቲያን ቅርብ ማድረግ ያስፈልጋል አለበለዚያ ኪሳራ ነው ዝም ብሎ መተራመስ። ሚገርመው መናፍቃኑ እምነቱን ጠበቅ አድርጎ ያልያዘውን በተለያዩ ጊዜያዊ ነገሮች በፖለቲካም በዘርም ሰብስበው ያታኩሱታል እንጂ የነሱ አላማ ስውር ነው ቤተክርስቲያንዋን መቀየር። ግን ደግሞ የቤተክርስቲያን ልጆች በእግዚአብሔር እርዳታ አሉላትና አለች ትኖራለች። መናፍቃኑና ወታደሮቹ የቤተክርስቲያን ልጆች ሁለቱም የሚሰሩትን ስለሚያውቁ በደንብ ይተዋወቃሉ የኔና የእናንተ ቢጤ ግን ዝም ብለን ለጊዜው ለተመቸን ማጨብጨብ ብቻ ነን። ...የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን እርሱ ቅዱስ ነውና።ኢያሱ24፦15 አንተ ከጊዜ ጋር የምታልፍ ስው ሆይ ልብ ግዛ ለቤተክርስቲያን መከራ አትሁን ተዋህዶን እንደው የገሀነም ደጆች አይችሉዋትም የጌታ መስቀል ተተክሎባታልና።
ReplyDelete“የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ”
ReplyDeleteልዑለ ቃል እንኳን የዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያንን ቅጥር ግቢ ሊደፍር ቀርቶ ወደ ቴክሳስ ብቅ ለማለትም ይፈራ ነበር። አንድ ጊዜ በሂውስተን መድኃኒዓለም “እንዲያስተምር” ተጋብዞ ነበርና ማንነቱን የሚያውቁት ወጣቶች “መናፍቅ ነው ሊያስተምር አይገባውም” ብለው አሳፍረው እንደመለሱት ትዝ ይለኛል። በዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ-ክርስቲያን አውደ-ምሕረት ላይ ለመቆም በሕልሙም የማያደርገው ነበር። አሁን በእውኑ የቻለው ቤቱን መናፍቃን ስለሰለጠኑበት ነው። ቤተ-ክርስቲያኑን ከመናፍቃን እየተከላከሉ አስከብረውት የነበሩት የተዋሕዶ አርበኞች አሁን ለአውሬዎች ጥለው ሄደዋል። ፈርተው ወይም ተሸንፈው አልመሰለኝም። የእግዚአብሔርን ቤት በማክበር እንጂ። በክርስትና ስም የሚያጭበረብሩት ሁሉ እንዲጋለጡ ጥለውላቸው ሄደዋል።
አሁን ስለ ሃይማኖታቸው ምንም ደንታ የሌላቸው፣ ከሃይማኖት ይልቅ ለፖለቲካ ትግል ቅድሚያ የሚሰጡና ምንፍቅና የሚጥማቸው ሰዎች አብረው ተሰባስበው ይገኛሉ። አንዳንድ ተስፋ ያልቆረጡ አማኞችም እንዳሉ አቶ እውነቱ ዋቤ ናቸው። ያ መንፈስ ቅዱስ ረብቦበት፣ ሊቃውንተ ካህናት ሠፍነውበት የነበረ ስመጥር ቤተ-ክርስቲያን አሁን እርቃኑን ቀርቷል። አቶ እውነቱ ልቡን በከንቱ ያቆስላል እንጂ የሚያመጣው ለውጥ ያለ አይመስለኝም። አውቆ የተኛን ሰው ለመቀስቀስ እንደመሞከር ነው። ይሁን እንጂ፣ በተዋሕዶ ስም በተዘጋጀው ጉባዔ የተዋሕዶ እምነት የሌለው፣ እንዲያውም በቤተ-ክርስቲያናችን የተወገዘ ግለሰብ መጋበዙን አጋልጧል። የተጋባዡ ስም ጉባዔ ከመካሄዱ በፊት ያልተገለጸው መልካም ስም እንደሌለው ስለሚታወቅ ነው። ስሙን ገልጸው ይመጣል እንዳይሉ ስሙ የሚያሳፍር ስለሆነ ነው። በቅሎ የአባቷን ስም ብትጠየቅ ለመናገር እንደምታፍር። ያልተጠየቀችውን የእናቷን ስም እንደምትጠራ። መቼም ሌባ ሲሰርቅ አዘናግቶ እንጂ በገሀድ አያደርገውም። እሱም እንደሌባ ተሾልኮ ማንነቱን ሳይገልጽ ተሾልኮ መጣ። ግን እንደተደበቀ አልቀረም። ግመል ሰርቆ ለመሸሸግ አጎንብሶ ቢሄዱ ብልጠት ሳይሆን ሞኝነት ነው። መናፍቃን እንደጌታቸው ጨለማን ተገን አድርገው ለስርቆት እንደሚሰማሩ ከዚህ የተሻለ ማስረጃ አይገኝም። ሥራቸው እንዳይታወቅባቸው ሲሰርቁ ተደብቀው ነው። ወደ ብርሃን መቅረብ ይፈራሉ። እውነትንማ የያዘ ሰው አዩኝ አላዩኝ ብሎ አይሳቀቅም። ይሁንና እውነተኛውን የተዋሕዶን እምነት የሚፈልጉ ሰዎች ቤቱ እንደድሮው መስሏቸው አዘውትረው ሲመላለሱ እምነታቸው እንዳይሸረሸርና ሳይታወቃቸው ምንፍቅናን እንዳይለማመዱት ያሰጋቸዋል።
ወደ አቶ እውነቱ ልመለስና፣ አቶ እውነቱ ልዑለቃል መናፍቅ ሆኖ ሳለ ለምን እንደተጋበዘ ካህናቱና ምዕመናኑ ጉዳዩን እንዲመረምሩ ነበር ሀሳብ ያቀረበው። በተካሄደው ጉባዔ አድናቆትን ወይም መሞገስን ይጠብቅ የነበረው የጉባዔው አጋፋሪ አንዱዓለምን በዚህ አስተያየት ተደናግጧል። ከምዕመናኑም መካከል በመገረም አስተያየት ሰጪውን እየተገላመጡ የሚያዩ ነበሩ። መናፍቅ ወደ እዚያ ቤት መጋበዙን ካለማመን የተነሳ ይመስላል። አባትና ልጁ ቄሶቹ ደግሞ ቦርዱ በመነቀፉ ግብ ግብ የሚነሳ መስሏቸው እነደተለመደው “ተንስኡ…” ለማለት እየተዘጋጁ ነበር። ምንም እንደሌለ ሲያዩ ከቅዳሴው በኋላ ለሚቀርቧቸው የቦርድ አባላት “እናንተ አክብራችሁ የጋበዛችሁትን እንግዳ በአደባባይ የሚዘልፍን ሰው ለምን ዝም ትሉታላችሁ?” ብለው የተለመደ ከንቱ መወደድን ለማግኘት በጠያቂው ላይ አብዮታዊ ፍርድ እንዲፈረድበት አሳስበዋል።
አጋፋሪው ማስተባበያ ሲሰጥ “ማሩን መራራ፣ ወተቱን ጥቁር” ብለው የሚዋሹ ሰዎች ናቸው እንጂ ስሙን ለማጥፋት የሚሞክሩት ልዑለቃል እውነተኛ የተዋሕዶ መምህር ነው ብሏል። እነዚህ ውሸታም ናቸው የሚላቸው እነማን እንደሆኑ ከዚህ መልዕክት ጋር የተያያዘውን ሰነድ ይመልከቱ። በመቀጠልም፣ ልዑለቃል የመጠቀ ምሑር ምንፍቅና ሲያልፍም የማይነካው ጨዋ እንደሆነና ውዳሴ ማርያምን ተርጓሚ አድርጎ አበጃጅቶታል። ድንቢጥ ስለ አይጥ አሰማምራ ብትመሰክር ብዙም አይደንቅም። አጣጥላለሁ ብትል እሷም የባሰ ይገጥማታልና። እግረ መንገዱንም አቶ እውነቱ ውዳሴ ማርያምን በልማድ እንደሚያነብና ከየዋሃን እናቶች የተሻለ ግንዛቤ እንደሌለው አድርጎ ሊያናንቀው ሞክሯል። አንዱዓለም እንደዚያ መባለጉ እውነቱን ያስፈራራ መስሎት ይሆናል። እውነቱን ግን እንደማያውቀው ግልጽ ነበር። በእምነት እምኑም አይደርስበትም። የእግሩ እጣቢ እንኳ አይሆንም። ድምፅ ማጉሊያ በመጨበጡ አዋቂ ለመምሰል ይሞክር እንደሆነ ነው እንጂ አወቂ መሆኑን አያረጋግጥለትም። ስለ ልዑለቃል ውዳሴ ማርያም መተርጎም የተናገረው የሚያጠያይቅ ነው። ምናልባት “ከልሶታል” ለማለት ፈልጎ ይሆናል።
ሌላው፣ ነገር ያሳመርኩ መስሎት የባረቀበት ምንፍቅና አለ። ይኸውም መግደላዊት ማርያም ወደ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር የሄደችው በአይሁዶች ወሬ ተገፋፍታ እንደሆነ አድርጎ የቀላመደው። “ደቀመዛምርቱ የጌታን መቃብር ሰርቀው ይወስዱታል የሚለው ወሬ ተናፍሶ ስለነበር በዚያ ወሬ ተወናብዳ ጌታን በመቃብር ስታጣው ‘እባክህ ጌታየን ወስደኸው ከሆነ…’ ብላ የጠየቀችው ስለዚህ ነው።” እያለ ያንን የአይሁዶችን አሉባልታ ልዑለቃል መናፍቅ ከመሆኑ ጋር ማዛመዱ ብርሃንና ጨለማን ለማመሳሰል እንዲሁ በከንቱ ደክሟል። ወይም መሰሉን ለማስደሰት እንደ ዶሮዋ ሊደልለው በመጫኛ ጠልፎታል። ስለጌታ መቃብር መሰረቅ የተነዛው የክህደት ወሬ ወይም ተራ አሉባልታ ነበር። የልዑለቃል መናፍቅነት ግን ያልተረጋገጠ ወሬ ሳይሆን ማስረጃ ያለው እውነት ነው። የዚህን መልዕክት አባሪ ሰነድ ይመልከቱ። ደግሞስ ክህደት ያዘለ አሉባልታ ማንሳቱ በሰዎች ልቦና ምን ሊያሳድር ፈልጎ ይሆን? ባይሆን እሱና መሰሎቹ እንደለመዱት እየተደበቁ ምንፍቅናቸውን በየዋሆች መካከል ይንዙ እንጂ በግሀድማ ይጋለጣሉ። ለማያውቃቸው ሰው ቁርበት አንጥፉልን ማለት ይችላሉ። እኛማ፦
“ብለነው ብለነው የተውነውን ነገር፣
ባሏ እንዳዲስ ሰምቶ ታንቆ ሊሞት ነበር።” እያልን እንተርታለን።
እዚያ የተሰባሰባችሁት ለሆዳችሁ ያደራችሁት ይሁዳዎች ሃይማኖታችንን ለመጠበቅ ኃላፊነት አለብን ስትሉ ወግ ወጉ አልቀረባችሁም። “ሲባል ሰምታ ዶሮ ታንቃ ሞተች” አሉ። ሃይማኖታችንን
ebakachehu....mejemeriya erasachen ke hulum negere enareke...manenetachene enewoke....bemesekele laye yetesekelewune keresetosene enasebe....besewu hatiyate feraje anehune....hulunem amelake yawukale yayale....mejemeriya yerasachene gudefe enasewogede...
ReplyDelete