የጻድቅ ሰው ሞቱ በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው !
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ሺኖዳ እድሜዎን ሙሉ ትናፍቁት ወደ ነበረው ፈጣሪዎ በአፀደ ነፍስ በመሄዶ እጅግ ደስ ቢለንም በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ የተባረክ አባት በሥጋ ሞት ምክንያት ማጣታችን ግን እጅግ አሳዝኖናል። ለእኛም ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች እንደርሶ ያለ አዛኝና መንፈሳዊ አባት እግዚአብሔር ይስጠን ። አሜን።
No comments:
Post a Comment
አስተያየት