tag:blogger.com,1999:blog-30959608101276424872024-02-19T07:20:56.956-08:00ሰላም ተዋሕዶ Selam - Tewahedoሰላም ተዋሕዶ - ትምህርታዊ የሆኑ የተለያዩ መንፈሳዊ ጽሑፎችን ፤ ዘገባዎችን ፤ በሕብረተሰባችንና በሌላው ዓለም ሕዝብ ባህልና ሕይወት ውስጥ የሚመላለሱ ወጋወጎችን የምታስነብ አስተማሪ ፤ አዝናኝና ቁም ነገር አዘል ብሎግ ናት፡፡Blogging Since Oct 2009Unknownnoreply@blogger.comBlogger121125tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-50836241487976085462012-03-19T08:49:00.015-07:002012-03-19T11:07:44.753-07:00የጻድቅ ሰው ሞቱ በእግዚአብሔር ዘንድ የከበረ ነው !ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አቡነ ሺኖዳ እድሜዎን ሙሉ ትናፍቁት ወደ ነበረው ፈጣሪዎ በአፀደ ነፍስ በመሄዶ እጅግ ደስ ቢለንም በዚህ ዘመን እርሶን የመሰለ የተባረክ አባት በሥጋ ሞት ምክንያት ማጣታችን ግን እጅግ አሳዝኖናል። ለእኛም ኢትዮጵያውያን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች እንደርሶ ያለ አዛኝና መንፈሳዊ አባት እግዚአብሔር ይስጠን ። አሜን።Unknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-25670535086779486412012-01-17T07:56:00.000-08:002012-01-17T10:38:25.238-08:00The commandments to follow in life.
1] Prayer is not a "spare wheel" that you pull out when in trouble, but it is a "steering wheel" that directs you down the right path throughout.
2] So why is a Car's WINDSHIELD so large & the Rear view Mirror is so
small? Because our PAST is not as important as our FUTURE. So, Look Ahead and Move on.
&Unknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-51095574633878754962012-01-03T21:14:00.000-08:002012-01-09T09:38:33.760-08:00Unknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-84601263088052305392012-01-01T16:10:00.001-08:002012-01-03T21:09:08.861-08:00Unknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-46273351977161205722011-11-16T11:26:00.000-08:002011-11-16T21:18:58.837-08:00Do Not Complain At All !There was a blind girl who hated herself because she was blind. She hated everyone, except her loving boyfriend. He was always there for her. She told her boyfriend, 'If I could only see the world, I will marry you.'
One day, someone donated a pair of eyes to her. When the bandages came off, she was able to see everything, including her boyfriend. He asked her,'Unknownnoreply@blogger.com2tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-12096858188948239942011-11-16T08:49:00.000-08:002011-11-16T08:49:08.680-08:00Dallas St. Tekele Haimanot We Abune Aregawi Church MahletUnknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-81818165499909017942011-11-07T20:33:00.001-08:002011-11-07T20:33:19.564-08:00Unknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-81447063348073697872011-10-06T21:59:00.001-07:002011-10-06T21:59:44.172-07:00Unknownnoreply@blogger.com2tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-23895910673649987232011-09-23T21:17:00.000-07:002011-09-23T21:17:45.926-07:00ውጥረት በዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን !
በአባ ወልደ ትንሣኤ ለሦስት ወራት ወደ ዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን መምጣት ምክንያት በርካታ ምዕመናን ያደረባቸው ስጋት ቀደም ሲል በሰላም ተዋሕዶ ብሎግ እንደ ተገለጸው ለስደተኛው ሲኖዶስ መንገድ ለመጥረግና ቤተ ክርስቲያኗን ለማስረከብ ተልእኮ እንደሚመጡ መዕምናኑ በትክክል በመረዳታቸው ነው። ቦርዱ በአውደ ምሕረቱ ላይ እየወጣ ይህንን ያለሕዝቡ ፈቃድ አላደርገውም እያለ እየዋሽ ውስጥ ውስጡን ግን ከዲያቆን አንዶዓለም ጋር በመሆን በስውር ጉዞ መጀመሩ፤ ሕዝቡን እንደ አሻንጉሊ እያታለለና እየተጫወተበት እንደሆነ የሚያሳይ ነው።
በዚሀ Unknownnoreply@blogger.com5tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-8161166410649457492011-09-20T22:05:00.000-07:002011-09-21T08:02:51.440-07:00ስለ አባ ወልደ ትንሣኤ መናፍቅነት ከተለያዩ ምእመናን የተሰጠ ምስክርነት !
አባ ወልደ ትንሣኤ በጉባዔ ሰበብ ወደ ዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ለ3 ወራት ለስደተኛው ሲኖዶስ መንገድ ለመጥረግ መምጣታቸው በይፋ ከተነግረበት ጊዜ ጀምሮ በአጥቢያው ምዕመናን መካከል ከፍተኛ የሆነ ውጥረትና መከፋፈል ተፈጥሮአል። በርካታ ምዕመናንም በካህናቱና በአስተዳደር ቦርዱ ላይ ጥላቻውንና ተቃውሞውን በተለያየ መልክ እየገለጠ ሲሆን ቦርዱም በከፍተኛ ውጥረትና ስጋት ውስጥ መውደቁ ታውቆአል።ከዚህ ቀጠሎ የምትመለከቱት ቪዲዮ አባ ወልደ ትንሣኤ መናፍቅ ለመሆናቸው ከተለያዩ ምእመናን የተሠጠውን ምስክርነት ነው።ቪዲዮውን በተራውUnknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-22004278700678037372011-09-12T18:08:00.001-07:002011-09-21T08:10:20.056-07:00Unknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-59528592059541552892011-09-06T08:13:00.001-07:002011-09-21T08:10:19.406-07:00Unknownnoreply@blogger.com1tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-7546748201873193952011-09-01T10:57:00.000-07:002011-09-21T08:10:19.406-07:00Ethiopian nanny Shewaye Molla Ethiopian nanny who was brutally torchered and burned by the wife of Gaddafi’s son Aline Scaf gets treatment at the Tripoli hospital according to CNN reporter update.
At Tripoli hospital burn unit doctors changed the dressing that covered her burned head and finally gets antibiotics for the infections caused by the unable to get timely and proper medical attention Unknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-73992279093893538672011-08-24T18:26:00.000-07:002011-09-21T08:10:19.406-07:00ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ! Unknownnoreply@blogger.com1tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-87904032058487107222011-08-23T14:20:00.000-07:002011-09-21T08:10:19.407-07:00Address Of St Tekele Haimanot Church is 1621 South Jupiter Rd. , Garland, TX, 75042.The Intersection Point is Jupiter and Security Rd.Unknownnoreply@blogger.com3tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-65500257593581031702011-08-16T13:37:00.000-07:002011-09-20T12:02:34.990-07:00የዳላሱ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በዲያቆን አንዱአለም መሪነት ወደ ስደተኛው ሲኖዶስ እየሔደ ነው!
‹ከሥጋው ጾመኞች ነን ከመረቁ አው
<!--
/* Font Definitions */
@font-face
{font-family:"Cambria Math";
panose-1:2 4 5 3 5 4 6 3 2 4;
mso-font-charset:0;
mso-generic-font-family:roman;
mso-font-pitch:variable;
mso-font-signature:-1610611985 1107304683 0 0 159 0;}
@font-face
{font-family:Calibri;
panose-1:2 15 5 2 2 2 4 3 2 4;
Unknownnoreply@blogger.com16tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-54085918993765287552011-08-10T23:01:00.000-07:002011-09-21T08:10:19.407-07:00ስለ ተሐድሶ እኩይ ተግባር ከአባቶቻችን የተሠጠ ምስክርነት ! Unknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-29232284199663447852011-08-07T14:19:00.000-07:002011-08-07T14:19:22.055-07:00ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ! መዝ 123፡7ቤተ ክርስቲያን የገጠማትን አስቸጋሪ ፈተና ለመጋፈጥና ስለ ቤተክርስቲያን መከራን ለመቀበል ገና በወጣትነት እድሜያችሁ ከትምህርትና ከልዩ ልዩ የሥራ ገበታችሁ ላይ ተጠርታችሁ ለቤተ ክርስቲያን ጠበቃ በመሆን ለቆማችሁ የማኅበረ ቅዱሳን አባላት ሁሉ እንኳን ደስ አላችሁ ! ሰይጣን በማኅበራችሁ የሥራ አመራርና በዲያቆን ዳንኤል ላይ ያጠመደውን የመለያየት ወወጥመድ እንባና ይቅርታ በተዋሐደው የማኅበሩ ጠቅላላ ጉባዔ ውይይት መፈታቱን ከደጀሰላም በመስማታችን እኛምን ተደስተናል ፡፡ ሰላሙንም ዘለቄታዊ ሰላም ያድርርገው፡፡ አገልግሎታችሁንና ለቤተክርስቲያን ሥርዓትና ዶግማ መጠበቅ Unknownnoreply@blogger.com3tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-86506432044169363572011-08-01T12:45:00.000-07:002011-08-01T21:56:25.130-07:00ከተሐድሶ ዓላማዎች አንዱ የቤተ ክርስቲያኒቱ ዓውደ ምሕረትና የዘፈን ቤት መድረኮች አንድ ዓይነት ገጽታ እንዲኖራቸው ማድረግ ነው ! የኢትዮጵ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሁለ ገብ ተሐድሶ ያስፈልጋታል ብሎ ለጥፋት የተነሣው ኢኦርቶዶክሳዊ ድርጅርት ዓላማውን ለማሳካት በሥውር ከሚንቀሳቀስባቸው ዘዴዎቹ አንዱ ባልነበሩበት መንፈሳዊ ሕይወት መነኩሴ ፤ ቄስና ባሕታዊ እየመሰሉ አስነዋሪ ድርጊቶችን በአደባባይና ሰው በሚታይባቸው ቦታዎች በመፈጸም ሕዝቡ ካህናትንና ቤተ ክርስቲያኒቱን እንዲጣላ ማድረግ ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ‹እኔ ድሮ ቄስ ነበርኩ ፤ መነኩሴ ነበርኩ ፡ አሁን ግን ጌታን ተቀብያለው እያሉ የቤተ ክርስቲያኒቱን ልጆች ግራ Unknownnoreply@blogger.com2tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-65991946816930071352011-07-30T07:22:00.000-07:002011-08-01T21:40:17.308-07:00ከእንቅልፍ የምተነሱበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ ! › ሮሜ 13፡11ቅዱስ ጳውሎስ እርሱ በሥጋ ከነበረበት ዘመን ጀምሮ ፤ አሁን ያለንበትንም ዘመን ጨምሮ፤ ወደፊት የሚነሳውንምና ዓለም እስከምታልፍበት ዘመን ድረስ ያለውን ትውልድ አካቶ በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ዘመኑን በመዋጀት ብዙ ድንቅ ነገሮችን ተናግሮአል፡፡ በሥጋው መከራ በመቀበል የሞተልንን አምላክ እንዳንረሣውና በከበረ ደሙ የመሠረታትን ቅድስት ቤተ ክርስቲያኑንም በንቃት እንድንጠብቅ ለየአብያተ ክርስቲያናቱ ምዕመናን ከላካቸው የማጽናኛ ፤ የማበረታቻ ፤የማሳሰቢያና የማስጠንቀቂያ አሥራ አራት መልእክቶቹ መረዳት ይቻላል፡፡
ቅዱስ ጳውሎስ ከፊተኛው ጊዜUnknownnoreply@blogger.com0tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-15393635018682738262011-07-25T12:40:00.000-07:002011-07-25T13:13:20.697-07:00‹ሰለ ቤተ ክርስቲያን እንደ አበደ ሰው ሆኜ እናገራለሁ›
2ኛ ቆሮ 11፡23ይህ ትምህርት የቅዱስ ጳውሎስ ትምህርት ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ በሐዋርያዊው የወንጌል አገልግሎት ጉዞው ብዙ ችግሮች አጋጥመውታል፡፡ብዙ ተሰድቧል፤ ብዙ ተገርፏል፤ ብዙ ጊዜ ታሥሯል፤ በሥጋው ብዙም የግድያ ሙከራዎችም ተደርገውበታል፡፡ ይሄ ሁሉ ፈተና ግን ሳይበግረው ‹ ዓለም ሲፈልግ እብድ ነው ይበለኝ እንጂ ሰለ ቤተ ክርስቲያን እንደ አበደ ሰው ሆኜ እናገራለሁ› ይል ነበር፡፡
የቅዱስ ጳውሎስ የመከራ ምንጮች አይሁድ፤አሕዛብ፤የገዛ ወገኖቹና እርሱ ሐሰተኞች ወንድሞች እያለ የሚጠራቸው መናፍቃን ነበሩ፡፡ እርሱ ያስተማረውን የወንጌል ትምህርትና የሚያቋቁማትን Unknownnoreply@blogger.com5tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-18648073456769821722011-07-22T21:55:00.000-07:002011-07-22T22:37:06.164-07:00‹ ማኅበረ ቅዱሳን ይውጣ ! ሃይማኖተ አበው ይግባ ! ›
ይህ ከላይ የምናነበውን አፍራሽ መፈክር አንግበው ባይሳካላቸውም ተግባራዊ ለማድረግ ቀን ከሌሊት በትጋት እየደከሙ ያሉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ኃላፊዎች ነን የሚሉት ጥቂት ቅጥረኞችና አጋሮቻቸው ናቸው፡፡ማኅበረ ቅዱሳንንም ለማፍረስ ያልተፈነቀለ ድንጋይ፤ ያልተለመነ ዛር የለም ፡፡በማኅበረ ቅዱሳንም መቃብር ላይ የሃይማኖተ አበውን ባንዲራ ተክሎ ለማውለብለብ ያልታለመ ሕልም፤ ያልተቃዠ ቅዠት የለም ፡፡መታወቅ ያለብት አንድ ሃቅ ግን ማኅበረ ቅዱሳን በእንሽላሊት እግር የሚፈርስ የእንቧይ ካብ አይደለም፡፡ ለመሆኑ Unknownnoreply@blogger.com7tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-56443632935212720422011-07-18T15:54:00.000-07:002011-07-18T15:57:30.545-07:00የዳላሱ ዲያቆን አንዱዓለም የሚናገረውንና የሚያደርገውን እየሳተ ነው !
ዲያቆን አንዱዓለም የተሐድሶ መናፍቃን ዋና ሽፋንና ጠበቃ እየሆነ የመጣበት ምክንያት ምንድነው ?
ካስተማረውና መንበሩ ኢትዮጵያ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ይልቅ ስደተኛ ነኝ ከሚለው የአሜሪካው ሲኖዶስ ጉያ ሥር ተወሽቆ መቆየትን ለምን መረጠ ?
የኢትዮጵያውንና የአሜሪካንን ሲኖዶስ ለማስታረቅ አንድ ወቅት ተነሳስቶ በአበረው ኮሚቴ ውስጥ የመግባቱ ምስጢርስ ምንድን ነበር ?
ገለልተኛ ነው ተብሎ በአፍ እየተጠራ ባላው የዳላስ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን የመቀጠሩስ ተልእኮ ምንድነው ?
በኢትዮጵያ Unknownnoreply@blogger.com16tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-42008260389774761052011-06-22T12:08:00.000-07:002011-06-22T20:39:51.148-07:00በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተሐድሶ እንቅስቃሴ አለን? ዓላማውና ስልቱስ ምንድን ነው?
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን “መታደስ አለባት” የሚሉ ድምፆችን የሚያሰሙ አካላት አሳባቸውን በተለያዩ መንገዶች ማሰማት ከጀመሩ ውለው አድረዋል፡፡ እነዚህ አካላት በመጽሔቶች፣ በጋዜጦች፣ በመጻሕፍት፣ በበራሪ ወረቀቶች፣ በዓውደ ምሕረት ስብከቶችና በሚያገኟቸው አጋጣሚዎች ሁሉ ይኸን ጩኸታቸውን ማስተጋባቱን ተያይዘውታል፡፡ እንዲህ እያሉ ያሉትም “ኦርቶዶክሳውያን ነን” እያሉ በቤተ ክርስቲያኒቱ ውስጥ በተለያየ ቦታና ሓላፊነት ላይ ካሉና እንጀራዋን ከሚበሉ፣ ጥቂቶች እንዲሁም ደግሞ በኅቡእና በግልጽ በተለያየUnknownnoreply@blogger.com3tag:blogger.com,1999:blog-3095960810127642487.post-7725149663626482152011-06-13T11:22:00.000-07:002011-06-13T11:22:01.938-07:00Unknownnoreply@blogger.com1